.

የማህበራዊ ሚዲያ
ወንጀልንም ሆነ የትራፊክ አደጋን ለመከላከል እንዲሁም የህግ የበላይነትን ለማስከበርና የሀገርን ዕድገት ለማፋጠን መረጃ ያለው ጠቀሜታ ምትክ የለሽ ነው፡፡

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽንም ቀጣይነት ያለው አስተማማኝ ሠላምን እውን በማድረግ፣ የህግ የበላይነትን ለማስከበር፣ወንጀልና የትራፊክ አደጋን በመከላከል ዙርያ የህብረተሰቡን ግንዛቤና ተሳትፎ እያጠናከረ ለመሄድ የህትመትና የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ እየተጠቀመ ነው፡፡

ከዚህ በመነሳት የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ሁሉንም የፖሊስ አገልግሎቶች የበለጠ ዘመናዊ ለማድረግ የማህበራዊ ሚዲያ መስመር፡-ፌስ ቡክ(Face book)፣ትዊተር(Twitter)፣ጎግል (Google(t))፣ዩ ቱብ (YouTube)እንዲሁም ወቅታዊ ዜና ከ(Global News (BBC, Aljazeera, CNN, Yahoo)እና ከመሳሰሉት ትኩስ ዜና፣ ጥራትና ጊዜውን የጠበቀ መረጃ ለህብረተሰቡ ማድረስ የሚያስችለው የራሱ የኢሜይል አድራሻ፣ ፌስቡክ፣ ዌብ ሳይት ከፍቶ በቅርቡ አስመርቆ ከጥቅምት 2009ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ በተግባር ስራ ጀምሯል፡፡

የፖሊስ ሚድያ

ዜናዎች

የፎቶ ማዕከል

የቪዲዮ ማዕከል

ማህነራዊ ድህረ ገፅ

የማህበረሰብ ግኑኝነት

Go to top