የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምስረታ አጭር ታሪክ
የኦሮሚያ ክልል ከትግራይ ክልል በስተቀር ከተቀሩት ክልሎች ሁሉ ጋር የምትዋሰን ሲሆን የመሬት ስፋቷ 363,136 እስኩዌር ኪሎ ሜትር የሆነ፣ በ 20 ዞኖች፣ 16 የከተማ መስተዳድሮች፣ 349 ወረዳዎች እና 7,262 ቀበሌዎች የተዋቀረች እንዲሁም ከ 35 ሚሊዮን በላይ የሆነ የህዝብ ብዛት በውስጧ የሚኖርባት ናት፡፡ ስለ ክልላችን ይህን ያህል ካልን ወደዚህ ፅሑፋችን ዋናው መነሻ ሐሳብ አብረን እንሸጋገር፡፡ መልካም ንባብ! ተጨማሪ